የኢፊድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ በድንገት እማሆይ ቤት ተገኙ

0
61

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ የያዘው መርሃግብር ላይ ተሳታፊ ሆኑ
የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል!
የኢፊድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ በድንገት እማሆይ ቤት ተገኙ
ከትናንት እስከ ዛሬ ታምሜ ሆስፒታል ሄጄ አላውቅም።
ለወደፊቱም የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል። ”
ዛሬ: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቤታቸው በታደሰላቸው በእማሆይ ድርብ ደስታ ቤት የሰንበትን ቁርስ ተመግበዋል፤ ተመርቀዋል፡፡

ጠቅላይ ሚንስትሩ ሁሉም ዜጎች በየአካባቢያቸው ያሉትን አቅመ ደካሞችን መደገፍ ይገባቸዋል ብለዋል።
ኢትዮጵያን ወደ ከፍተዋ ለመመለስ ሁላችንም ምሳሌ የሚሆን ተግባር መከወን ይገባናል።

ለአቅመ ደካሞች መድረስና ጥሩ መጠለያ እንዲኖራቸው ማድረግም የተግባራችን አካል ሊሆን ያስፈልጋል ማለታቸውን ከጠቅላይ ሚንስትሩ የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ የቲውተር ገፅ ላይ የተገኘነው መረጃ ያሳያል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም በመዲናዋ በበጎ ፈቃደኞች ቤታቸው የታደሰላቸውን እማሆይ አዱኛን በቤታቸው ተገኝተው ጎብኝተዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here